የኬኒያው ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ላይ እነዚህን ነገሮች ሲያደርጉ ከርመው ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል

(ዘ-ሐበሻ ዜና) የኬንያው ፕሬዝደንት ኡሁሩ ኬንያታ በባይደን አስተዳደር ወደኋይት ሀውስ የተጠሩ መጀመሪያው የአፍሪካ ፕሬዝደንት መሆናቸው ይታወሳል፡፡ ይህንን ተከትሎ ሰሞኑን የአሜሪካ ከፍተኛ ባለስልጣናት በኬንያ መመላለስ ማብዛታቸው የሚታወቅ ሲሆን በመጪው ሰኞ የአሜሪካው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከንም ናይሮቢ ይገባሉ፡፡ አሜሪካ ከኬንያ ጋር እንዲህ አይነት የቅርብ ትስስር የፈጠረችው ከኢትዮጵያ ጋር በተገናኘ እንደሆነ የአደባባይ … Continue reading የኬኒያው ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ ላይ እነዚህን ነገሮች ሲያደርጉ ከርመው ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል